Sunday, June 23, 2013

ዶር ብርሃኑ ነጋና አዉራምባ ታይምስ

ግርማ ካሳ ግርማ ካሳ ግርማ ካሳ ግርማ ካሳ    (muziky68@yahoo.com)

ጁን 23 2013 
ከዶር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ ጊዜ በጣም ወዳጆች ነበርን። ላለፉት አምስት አመታት ግን ተራራቅን። አለመስማማት በመካከላችን ተፈጠረ። እርሳቸው አንድ መንገድ ያዙ። የጦርነት መንገድ ! ከማይመቹን ቡድኖች ጋር ማበር ጀመሩ። በተለያዩ ጊዜያት የሚመሩት ድርጅት የሚያራምዳቸውን ፖሊሲዎችን መንቀፍ ጀመርን። የፖለቲካ ልዩነት ባህል ብዙ  ያልገባቸው የርሳቸው ደጋፊዎች ተነሱብን። «ግንቦት ሰባትን ለምን ትናገራላችሁ? » በሚል ወያኔ ተባልን። 
ከጅምሩ ቅንጅቱን በይፋ ሳይለቁ ፣ የቅንጅት አመራር የነበሩ ጊዜ  ነበር ዶር ብርሃኑ ስለ ጠመንጃ ትግል ማዉራት የጀመሩት። የቅንጅት ድጋፍ ድርጅቶች የሰላማዊ ትግሉን የሚደግፉ እንደመሆናቸው፣ በድጋፍ ድርጅቶች ስብሰባ ላይ ስለጠመንጃ መወራቱ አላስደሰታቸውም። ዶር ብርሃኑን ማስተናገድ አቆሙ። የዚህን ጊዜ ግንቦት ሰባት የተሰኝ ድርጅት አቋቋሙ። ይኸው በግንቦት ሰባት ዉስጥ መንቀሳቀስ ከጀመሩ አምስት አመት ሆናቸው። 
በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከፍተኛ የሕዝብ ድጋፍ አገኙ። «አገር ቤት የሚደረገዉ ትግል ዋጋ የለዉም። የሰላማዊ ትግል ኢትዮጵያ ዉስጥ አደርጋለሁ ማለት ቅዠት ነዉ» እያሉ አገር ቤት ያሉ ታጋዮች የሚያገኙትን ድጋፍ ለማራቆት ከፍተኛ ዘመቻ አደረጉ። አገር ቤት የነበሩ እንደ አዉራምባ ታይምስ ያሉ ጋዜጦችም፣ አገር በት ያሉ እንደ አንድነት ፓርቲ የመሳሰሉትን ወደ ጎን እየገፉ፣  በስፋት እርሳቸው የሚመሩትን ድርጅት፣ የግንቦት ሰባትን እንቅስቃሴ መዘገብ ጀመሩ። ከአቶ አንዳርጋቸውና ጽጌና ከእርሳቸው ጋር የተደረገ ሰፊ ቃለ ምልልስ በዚህ ጋዜጣ ላይ ወጥቶ አነበብን። የእናት አገር ፍቅር ሰርተፊኬት እየተሰጠ ብዙዎች አምስት መቶ ፣ አምስት መቶ ዶላሮች አዋጡ። ብዙ ገንዘብ ተሰበሰበ። እኛ በመርህ ላይ ተመርኩዘን ተቃዉሟችንን ቀጠልን። «ትግሉ ያለው አገር ቤት ነው። ከዉጭ ሆኖ ዘራፍ ማለት ዉጤት የማያመጣ ፖለቲካ ነዉ። ዳግመኛ ኢሕአፓ መሆን ነዉ» ብለን ተከራከርን። ብዙ ተሰሚነት አላገኘንም።  
አንድ አመት አለፈ። ሁለት ተባለ። ምንም ነገር የለም። «በአጭር ጊዜ ዉስጥ ወያኔን አፍንጫዉን ብለን እናስወግደዋለን፤ እኛ በሩን ማንኳኳት ሳይሆን ሰብረን ነዉ የምንገባው ..» በሚል የተሰጡን ተስፋዎች ተስፋ ብቻ ሆነዉ ቀሩ። ድንገት ሳናስበው የግንቦት ሰባቱ ዋና ጸሃፊ፣  ቲራቮሎ አስመራ አይሮፕላን ጣቢያ ኮቴያቸው አረፈ። ግንቦት ሰባት፣ እንደ ኦነግ፣ ኦብነግ የመሳሰሉቱ፣  ከሻእቢያ ጋር ተወዳጀ። የአፍሪካ ኪም ኢል ሱንግ ከተባለው፣  በአስመራ ያሉ ወገኖቻችን እያረደ ካለዉ፣ እብድና በሽተኛ ሰው ጋር ግንቦት ሰባቶች ተቃቀፉ። የፖለቲካ ክስረት ይሉታል ይሄ ነው ! 
ሻእቢያ ዉስጥ ዉስጡን ከወያኔ/ኢሕአዴግ ጋር እንደሚገናኝ ይታማል። በምንም አይነት ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ኃይል እንዲኖር አይፈልግም። ኦነግ፣ የአርበኞች ግንባር… ለሃያ  አመታት አስመራ ተክለው አንድ ቀበሌ ማስለቀቅ አለመቻላቸው አንዱ ምክንያት፣ ወያኔ/ኢሕአዴግ ጠንካራ ስለሆነ ሳይሆን፣  ሻእቢያ የተቃዋሚ ግንባሮች ትንሽ ጠንከር ሲሉ ስለሚመታቸው  መሆኑ በግልጽ የታወቀ ነዉ። ( ሻእቢያ፣ አስቀድሞ ለወያኔ/ኢሕአዴግ ነግሮ፣  ከሶት ሺሆች በላይ የኦነግ ወታደሮችን በሱዳን በኩል በማስገባት፣ አንድ በአንድ በጥይት እንዲለቀሙ ማድረጉን አንድ የደምቢ ዶሎ ልጅ በምሬት ነግሮኛል።)    
ይሄንን አሳዛኝ ወታደራዊ እዉነታ እየተናገርን፣ የግንቦት ሰባት አመራሮች ከሻእቢያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲበጥሱ ጥሪ ማቅረቡን ቀጠልን። በተለይም እነ ጄነራል ከማል ገልቺ የቁም እስረኛ መሆናቸውን ኢ በተለይም እነ ጄነራል ከማል ገልቺ የቁም እስረኛ መሆናቸውን ኢ በተለይም እነ ጄነራል ከማል ገልቺ የቁም እስረኛ መሆናቸውን ኢ በተለይም እነ ጄነራል ከማል ገልቺ የቁም እስረኛ መሆናቸውን ኢትዮጵያ ሪቪው ትትዮዮጵጵያያ  ሪሪቪቪውው ትዮጵያ ሪቪው    ከዘገባ ከከዘዘገገባባ  ከዘገባ በኋላ፣ ግንቦ በኋላ፣ ግንቦ በኋላ፣ ግንቦ በኋላ፣ ግንቦት ስባት ከአምስት አመታት በኋላ አንዳች ዉ ትት  ስስባባትት  ከከአአምምስስትት  አአመመታታትት  በበኋኋላላ  አአንንዳዳችች  ዉዉ ት ስባት ከአምስት አመታት በኋላ አንዳች ዉጤት ያላመጣበትን ፣ የሌለ ጤት ያላመጣበትን ፣ የሌለ ጤት ያላመጣበትን ፣ የሌለ ጤት ያላመጣበትን ፣ የሌለና የዉሸት ና የዉሸት ና የዉሸት ና የዉሸት    የጠመንጃ ትግል የየጠጠመመንንጃጃ  ትትግግልል  የጠመንጃ ትግል የሚለዉን ትቶ፣  ከ የየሚሚለለዉዉንን  ትትቶቶ፣፣    ከከ የሚለዉን ትቶ፣  ከአስመራ ጥገኝነት ተላቆ፣ ከብሄራዊ የሽግ አአስስመመራራ  ጥጥገገኝኝነነትት  ተተላላቆቆ፣፣  ከከብብሄሄራራዊዊ  የየሽሽግግ አስመራ ጥገኝነት ተላቆ፣ ከብሄራዊ የሽግግር ም ግግርር  ምም ግር ምክር ቤት፣ በቅርብ ከተቋቋመዉ ከኦሮሞ ክክርር  ቤቤትት፣፣  በበቅቅርርብብ  ከከተተቋቋቋቋመመዉዉ  ከከኦኦሮሮሞሞ  ክር ቤት፣ በቅርብ ከተቋቋመዉ ከኦሮሞ ዴሞክራሲአይዊ ግንባር ዴሞክራሲአይዊ ግንባር ዴሞክራሲአይዊ ግንባር ዴሞክራሲአይዊ ግንባር፣ ከሸንጎ፣  እንዲሁም በአቶ ኦባንግ ፣፣  ከከሸሸንንጎጎ፣፣    እእንንዲዲሁሁምም  በበአአቶቶ  ኦኦባባንንግግ  ፣ ከሸንጎ፣  እንዲሁም በአቶ ኦባንግ ከሚመራዉ የኢትዮጵያ ሶሊዳሪቲ ንቅናቄ ጋር በመሆን፣ ከከሚሚመመራራዉዉ  የየኢኢትትዮዮጵጵያያ  ሶሶሊሊዳዳሪሪቲቲ  ንንቅቅናናቄቄ  ጋጋርር  በበመመሆሆንን፣፣  ከሚመራዉ የኢትዮጵያ ሶሊዳሪቲ ንቅናቄ ጋር በመሆን፣ የተደራጀ፣ የየተተደደራራጀጀ፣፣  የተደራጀ፣ ዉጤት የሚያመጣ የዲፕሎማሲ ሥራ የሚሰራ፣ አገር ቤት ያለዉን ትግ ዉዉጤጤትት  የየሚሚያያመመጣጣ  የየዲዲፕፕሎሎማማሲሲ  ሥሥራራ  የየሚሚሰሰራራ፣፣  አአገገርር  ቤቤትት  ያያለለዉዉንን  ትትግግ ዉጤት የሚያመጣ የዲፕሎማሲ ሥራ የሚሰራ፣ አገር ቤት ያለዉን ትግል የሚደግፍ፣  አንድ ትልቅ ልል  የየሚሚደደግግፍፍ፣፣    አአንንድድ  ትትልልቅቅ  ል የሚደግፍ፣  አንድ ትልቅ የኢትዮጵያዉያን የተባበረ ኃይል እንዲመሰርቱ፣ በዚያም ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚችሉ በመገልጽ የኢትዮጵያዉያን የተባበረ ኃይል እንዲመሰርቱ፣ በዚያም ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚችሉ በመገልጽ የኢትዮጵያዉያን የተባበረ ኃይል እንዲመሰርቱ፣ በዚያም ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚችሉ በመገልጽ የኢትዮጵያዉያን የተባበረ ኃይል እንዲመሰርቱ፣ በዚያም ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚችሉ በመገልጽ    ዉስጥ ዉስጡን ዉዉስስጥጥ  ዉዉስስጡጡንን  ዉስጥ ዉስጡን ትልቅ ግፊት አደረግን። ትልቅ ግፊት አደረግን። ትልቅ ግፊት አደረግን። ትልቅ ግፊት አደረግን።« «« «እባካችሁ የሌለ ጀብደኝነት እያወራችሁ አገር ቤት ያሉትን ሰላማዊ ታጋዮች እንዲያጠቃ እእባባካካችችሁሁ  የየሌሌለለ  ጀጀብብደደኝኝነነትት  እእያያወወራራችችሁሁ  አአገገርር  ቤቤትት  ያያሉሉትትንን  ሰሰላላማማዊዊ  ታታጋጋዮዮችች  እእንንዲዲያያጠጠቃቃ  እባካችሁ የሌለ ጀብደኝነት እያወራችሁ አገር ቤት ያሉትን ሰላማዊ ታጋዮች እንዲያጠቃ ለአገዛዙ ለለአአገገዛዛዙዙ ለአገዛዙም ምም ም    ሰበብ አትስጡ» እያልን ጮህን። ሰበብ አትስጡ» እያልን ጮህን። ሰበብ አትስጡ» እያልን ጮህን። ሰበብ አትስጡ» እያልን ጮህን።        የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ዶር ብርሃኑን ቃለ መጠይቅ ባደረገ ጊዜ «አምስት አመታት ሙሉ ምን ተሰራ? ለምን እርስዎ ጫካ አልሄዱም ? ..»የሚሉ መሰረታዊ ጥያቄዎች አቀረበ። ዶክተሩ መልስ የላቸውም። አራያና ቆቦ፣ የማይገናኙና የማያሳምኑ አረፍተ ነገሮችን ወረወሩ። ኢሳት የግንቦት ሰባት ጥገኛ አለመሆኑንም በዚህ አጋጣሚ አሳየ። 
በአምስተኛዉ የግንቦት ሰባት ጠቅላላ ጉባኤ፣ ዉስጥ ዉስጡን ፤ላደረግናቸው ግፊቶች አዎንታዊ መልስ ስንጠብቅ፣  የሚያሳዝን ዜና እንደገና ሰማን። በጉባያቸው ምንም ዉጤት እንዳላመጡ ቢያምኑም፣ ላለፉት አምስት አመታት ሲያራምዱት የነበረዉን ግን ለመቀየር አልተዘጋጁም። የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊዉ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ እንደገና በይፋ ከሻእቢያ ጋር ያላቸውን ትብብር አረጋገጡ። 
በዚህ ሳምንት ደግሞ አንድ አስገራሚ ኦዲዮ አደመጥን። ግንቦት ሰባት ከግብጽ ግማሽ ሚሊዮን ዶላር እንደተረዳ አዉራምባ ታይምስ ዘገበ። አዉራምባ ታይምስ ያቀረበው ዘገባ የፈጠራ ዘገባ አይደለም። አንድ ጋዜጠኛ እዉነትን ሲዘግብ ሊመሰገን እንጂ ሊወቀስ አይገባም። ለቀረበው ሪፖርት የሰለጠነ መልስ ከመስጠት ይልቅ ግን፣ ዶር ብርሃኑ የአዉራምባ ታይምስን  ኤዲተር በበረከት ስም የተላከ ወያኔ እንደሆነ በመግልጽ መክሰስን መረጡ።  
አቶ ዳዊት ከርሳቸው ጋር በቃሊት የታሰረ ነዉ። አቶ ዳዊት የድርጅታቸውን እንቅስቃሴ በአገር ቤት ዉስጥ ሆኖ ሲዘግብ የነበረ ነዉ። ያኔ አቶ በረከት ነበር እንዴ ፣ የርሳቸውን ቃለ መጠይቅ አዉራምባ ታይምስ እንዲያወጣ ትእዛዝ ሲሰጥ የነበረዉ ? የምንፈልገዉ ሲጽፍ ወዳጅ፣ የማንወደዉን ሲጽፍ ጠላት አድርጎ ማየቱስ ተገቢ ነዉን?  
ከጅምሩ በግለሰብ ደረጃ ሳይሆን በሚያራምዱት ፖለቲካ ከግንቦት ሰባት ጋር  ያሉኝን ልዩነቶች ገልዣለሁ። የአዉራምባ ታይምስ ኤዲተር አቶ ዳዊት «ለግንቦት ሰባት ትልቅ ድጋፍ እየሰጠ፣ በወቅቱ ያኔ በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ይመራ በነበረዉ የአንድነት ፓርቲ ላይ ጠንካራ ትችቶች  ይሰነዝራል» የሚል ቅሬታ ነበረኝ። ከዚህም የተነሳ እንደ አንድነት ደጋፊ ቅሬታዬን አሳዉቂያለሁ። እንደምሳሌ በተለያዩ ጊዜ ከተጻፉ ብዙ ኢሜሎች መካከል፣ ከአራት አመታት በፊት ለአዉራምባ ታይምስ ከጻፍኩት ቀንጥቤ የሚከተለዉን አቅርቢያልሁ።  
አዉራምባ ታይምስ በአንድነት ፓርቲ ላይ ጠንካራ ትችት ሲያቀርብ፣ ደጋፊዎችም ሆነ የአንድነት አመራር አባላት፣ ባንስማማም፣ አቶ ዳዊትን ፣ «ወያኔ፣ ካድሬ፣ የበረከት ተላላኪ» እያልን ወደ ስድብና ተራ የስም ማጥፋት ዘመቻ አልሄድንም።  
አቶ ዳዊት ከበደ ጋዜጠኛ ነዉ። እንደ ማንም ባለሞያ ስህተቶች ሊሰራ ይችላል። በሰለጠነ መልኩ ስህተቶች ማረም ሲቻል ፣ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መስጠት ካለመፈለግ የተነሳ ፣ አንገብጋቢ ጉዳዮችን ወደ ጎን ጥሎ ግለሰቦችን ማጥቃት ግን የስድሳዎች እንጂ በ2005 ሊኖር የሚገባዉ የሰለጠነ ፖለቲካ አይደለም። 
ዶር ብርሃኑ በኦዲዮ የተሰማዉን የተናገሩት ከግንቦት ሰባት አባላት ነዉ። ለነ በረከት ስምኦን አይደለም የተናገሩት። ይህ ኦዲዮ የተገኘው ከበረከት ስምኦን ሳይሆን ከግንቦት ሰባት አመራር አባላት ነዉ። ከግንቦት ሰባት ዉስጥ ነዉ። አዉራምብ ታይምስ፣ ከግንቦት ሰባት አባላት ከራሳቸው የደረሰዉንና ይፋ ያደረገዉ ኦዲዮ፣  ዶር ብርሃኑ ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ከአንድ ካልተጠቀሰ አገር እንደተቀበሉ በግልጽ ያሳያል። ከሌሎች ሶስት ጓዶቻቸው ጋር ወደዚያ አገር ይሄዳሉ። በዚያ ያሉ ባለስልጣናትን ያነጋግራሉ። 
ሻእቢያ ከራሱ አውጥቶ ዶላር እንደማይሰጥ፣ ዶር ብርሃኑም አስመራ እንዳልበረሩ የሚታወቅ ነዉ። ስለዚህ «የት አገር ነዉ የሄዱት?» ለሚለው ቀጥተኛ መረጃ የለም። አዉራምባ ታይምስ ግብጽ እንደሆነ ይናገራል። ይሄን የአዉራምባ ታይምስ ዘገባ ግን «ዉሸት ነዉ» በማለት ዶር ብርሃኑ ለማስተባበል ፍቃደኛ አልሆኑም። ይሄም ገንዘቡ ከግብጽ ለመገኘቱ አንድ ሰርከምስታንሻል ማስረጃ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። 
እንግዲህ እዉነታው ይሄ ነዉ። ጥያቄዉና ትኩረቱ መሆን ያለበት አዉራምባ ታይምስ ላይ፣ የበረከት ስምኦን ማንነት ላይ ሳይሆን፣ የተነሳዉ ጉዳይ ላይ ነዉ። ጥያቄውና ጉዳዩ የኢትዮጵያ ጥቅምን የሚነካ ጉዳይ ነዉ።
 የአንድነት ፓርቲ ፣ የሰማያዊ ፓርቲ እንዲሁም መድረክ  ከአንድ ኢትዮጵያዊ ድርጅት የሚጠበቅ መግለጫዎች በማውጣት፣ ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን የመጠቀም ሙሉ መብት እንዳላት በማረጋገጥ፣ ለግብጽ ፖለቲከኞች፣ የሚያኮራ ኢትዮጵያዊ መልስ ሰጥተዋል። «እነርሱ (ግብጾች) ከአባታቸው አይበልጡም፤ እኛም ከአባቶቻችን አናንስም» በማለት ነበር እንደዉም ሰማያዊ ፓርቲ በተዘዋዋሪ መንገድ የጉራን እና የጉንደትን ድል በማዉሳት ለግብጽ የፀብ ጫሪነት ፕሮፖጋንዳ ምላሽ የሰጠዉ። 
ለኢትዮጵያ ጥቅም ቆመናል ከሚሉ ድርጅቶ እነ ሰማያዊ የሰጡት አይነት ምላሽ ይጠበቃል እንጂ «አባይን ለማፍረስ የተቃዋሚ ድርጅቶች በመርዳት በኢትዮጵያ ቀውስ እንፍጠር» እያሉ ከዛቱ ግብጾች እርዳታ መቀበል አይጠበቅም።  ትልቅ ታሪካዊ  ስህተት ነዉ እየተሰራ ያለዉ። 
አሁንም ለግንቦት ሰባት አመራሮች ወንድማዊ ምክሬን እለግሳለሁ። ዶር ብርሃኑ በኮንግረስ የሰጡትን አስተያየት ብዙዎቻችን አድንቀናል። በቅንጅት ጊዜ የምናውቃቸው ዶር ብርሃኑን አስታወሰን። ይህ አይነቱን የሰለጠነ፣ ሰዎችን በማሳመንና በማግባባት ላይ የተመረኮዘ የሰላም ትግል ማድረጉ ነበር የሚበጃቸው። ከሻእቢያ ቀሚስ ስር መተኛት አዋርዶ ያጠፋቸዋል። ከግብጾች ጋር መስራት ከሕዝብ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ያቆራርጣቸዋል። አስቸኳይ የአቋም ለዉጥ እንዲያደርጉ፣ ከሻእቢያ ጋር ግንኙነታቸውን እንዲበጥሱ፣ ከግብጽ የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ፣ አገር ቤት የሚደረገዉን ትግል እንዲደግፉ፣ ከሽግግር ምክር ቤት፣ ከሶሊዳሪቲ ንቅናቄ፣ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርና ከሸንጎ ጋር ሆነው  አንድ በጋራ፣ በአንድ ድምጽ የሚናገር የዲፕሎማሲ ኮሚቴ እንዲያቋቁሞ ጥሪ አቀርባለሁ።  
አልሰማም ካሉ፣ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ የሚበጀዉን እርምጃ ለመዉሰድ ከተቆጠቡ፣ የግብጽና የሻእቢያ ጀሌዎች ከሆኑ፣ እንደነ በረከት ስሞን ግትርነትን ከመረጡ፣ በማንኛዉ መስክና ቀዳዳ የምንታገላቸው መሆኑን መገንዘብ ይኖርባቸዋል። እናከብራቸዋለን። ከዚህ በፊት ለከፈሉት መስዋእትነት ምስጋና እናቀርባለን። ነገር ግን ከሁሉም በላይ የአገራችንን ጥቅም እናስቀድማለን።  
እንደለመዱት፣ ምክራችንን ከመስማት፣ በዳዊት ከበደ ላይ የሚያደርጉት አይነት «ግርማ ካሳ ወያኔ ነዉ» የሚል ክስ ሊጀምሩ ይችላሉ። ያን ቢያደርጉ አልደነቅም። አንዳንድ ድህረ ገጾችም አስተያየታችንን ላያስተናግዱ ይችላሉ።  ነገር ግን እኛን መስደብና ማውገዝ፣ ድህረ ገጾች እንዲያግዱንም በነርሱ ላይ ግፊት ማድረግ፣  የተነሳዉን አንገብጋቢ ጉዳይ አያጠፋዉም። እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያዉያን፣ በተለይም ኢንፎርሜሽን በሽ በሽ በሆነበት ዘመን ሁሉንም በትክክል እንደሚገነዘቡ። 
በመጨረሻ ኢሳትን በተመለከተ አንድ ነገር ጣል አድርጌ ላቁም። ከዚህ በፊት በኢሳት ላይ ብዙ ጠንካራ ተቃዉሞዎችን አሰምተናል። ኢሳት ማሻሻያዎች እንዲያደርግ ግፊት አድርገናል። «የአገር ቤቱ ትግል ለምን በስፋት አይዘገብም ? » እያለን  ከሰናል።  
ላለፉት ጥቂት ወራት ግን ነገሮች ተቀይረዉ፣  ለሰላማዊ ትግሉ ትልቅ ትኩረት ኢሳት ሰጥቶ ፣ በአገር ቤት ዘጋቢዎች አሰማርቶ፣ ለሕዝቡ ትልቅ አገልግሎት እየሰጠ ነዉ። ይሄንን አደንቀናል። እንደግፋለንም። በዚህ አበራታች አሰራር ከቀጠለም ኢሳት ለትግሉ አሁን ከሚያደርገዉ የበለጠ ትልቅ ሚና ሊጫወት ይችላል ብዬ አምናለሁ። ኢሳት የኢትዮጵያዉያን እንጂ የሌላ ሊሆን ስለማይገባዉም፣ ኢትዮጵያዉያን ልንደግፈውና ልንከባከበዉ ይገባል ባይ ነኝ። 
ዶር ብርሃኑ ነጋ ፣ ከግብጽ ከተቀበሉት ግማሽ ሚሊዮን ፣ 200 ሺህ ዶላር ለኢሳት እንደተመደበ  ይናገራሉ። በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢሳት ማብራሪያ ጠይቂያለሁ። የተሰጠኝ መልስ በጣም አርክቶኛል። ኢሳት ከኢትዮጵያዉያን እና ኢኢሳሳትት  ከከኢኢትትዮዮጵጵያያዉዉያያንን  እእናና  ኢሳት ከኢትዮጵያዉያን እና ከዴሞክራቲክ የምእራባዉያን አገሮች ብቻ እርዳታ እንደሚቀበል፣ እዉነትን ለመዘገብ፣ በተቻለዉ መጠን የኢዲቶሪያል ከከዴዴሞሞክክራራቲቲክክ  የየምምእእራራባባዉዉያያንን  አአገገሮሮችች  ብብቻቻ  እእርርዳዳታታ  እእንንደደሚሚቀቀበበልል፣፣  እእዉዉነነትትንን  ለለመመዘዘገገብብ፣፣ በተቻለዉ መጠን የኢዲቶሪያል  በተቻለዉ መጠን የኢዲቶሪያል ከዴሞክራቲክ የምእራባዉያን አገሮች ብቻ እርዳታ እንደሚቀበል፣ እዉነትን ለመዘገብ፣ በተቻለዉ መጠን የኢዲቶሪያል ፖሊሲ ፖሊሲ ፖሊሲ ፖሊሲዉን ዉዉንን  ዉን     በጠበቀ መልኩ እንደሚሰ በጠበቀ መልኩ እንደሚሰ በጠበቀ መልኩ እንደሚሰ በጠበቀ መልኩ እንደሚሰራ ራራ ራ፣ ፣፣ ፣    ስህተቶች ካሉ ከአድማጮች ስስህህተተቶቶችች  ካካሉሉ  ከከአአድድማማጮጮችች  ስህተቶች ካሉ ከአድማጮች የማሻሻያና የወቀሳ አስተያየቶችን የየማማሻሻሻሻያያናና  የየወወቀቀሳሳ  አአስስተተያያየየቶቶችችንን  የማሻሻያና የወቀሳ አስተያየቶችን እንደሚያስተናግድ፣ እእንንደደሚሚያያስስተተናናግግድድ፣፣  እንደሚያስተናግድ፣ የ የየ የማንም ድርጅት አገልጋይ እንዳለሆነ ነዉ የተገለጸልኝ ማንም ድርጅት አገልጋይ እንዳለሆነ ነዉ የተገለጸልኝ ማንም ድርጅት አገልጋይ እንዳለሆነ ነዉ የተገለጸልኝ ማንም ድርጅት አገልጋይ እንዳለሆነ ነዉ የተገለጸልኝ። ።።  ። በመሆኑም ዶር ብርሃኑ «ለኢሳት በበመመሆሆኑኑምም  ዶዶርር  ብብርርሃሃኑኑ  ««ለለኢኢሳሳትት  በመሆኑም ዶር ብርሃኑ «ለኢሳት ተመድቧል» ያሉት ገንዘብ፣ ተተመመድድቧቧልል»»  ያያሉሉትት  ገገንንዘዘብብ፣፣  ተመድቧል» ያሉት ገንዘብ፣ እርሳቸው ማብራሪያ ይስጡበት እእርርሳሳቸቸውው  ማማብብራራሪሪያያ  ይይስስጡጡበበትት  እርሳቸው ማብራሪያ ይስጡበት እንጂ ከኢሳት ጋር ግንኙነት የለዉም። በተሰጠኝ መልስ እእንንጂጂ  ከከኢኢሳሳትት  ጋጋርር  ግግንንኙኙነነትት  የየለለዉዉምም።።  በበተተሰሰጠጠኝኝ  መመልልስስ  እንጂ ከኢሳት ጋር ግንኙነት የለዉም። በተሰጠኝ መልስ መሰረት፣  ኢሳት ከግብጽም ሆነ ከሻ መመሰሰረረትት፣፣    ኢኢሳሳትት  ከከግግብብጽጽምም  ሆሆነነ  ከከሻሻ መሰረት፣  ኢሳት ከግብጽም ሆነ ከሻእ እእ እቢያ ዱዲ አልተቀበለም። አራት ነጥብ። ቢያ ዱዲ አልተቀበለም። አራት ነጥብ። ቢያ ዱዲ አልተቀበለም። አራት ነጥብ። ቢያ ዱዲ አልተቀበለም። አራት ነጥብ።

0 comments: